በባብ ኤል ማንዳብ ወሽመጥ ነግሣ የነበረች ቅድስት አገር

ኢትዮጵያ:-በ“ኢትዮጵያ”፣ንጋት፣ምጽዋ ኮከብ፣ ጣና፣ ንግሥተ ሳባ፣ ላሊበላ፣ ነጻነትና አብዮት መርከቦቿ ትታወቅ ነበር። ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) – አንድ በዐረቦች ዘንድ የሚነገር ጥንታዊ አፈ-ታሪክ አለ። ይህ አፈ-ታሪክ “አፍሪካና እስያ አንድ አኅጉር ነበሩ!” ብሎ ይጀምራል። እናም! አፍሪካና እስያ ባልጠበቁት ሁኔታ በርዕደ-መሬት (የመሬት መንቀጥቀጥ) ክፉኛ ተንዘፈዘፉ፤ ተርገፈገፉ፤ ተንቀጠቀጡ፤ ተናወጡ። በመንዘፍዘፉ ኀያልነትና በመናወጡ ብርታት የተነሳ፤ እስያ ከአፍሪካ ተነጠለ።

Continue Reading
ኢትዮጵያ የታደገችዉ የሰዉ ልጆች አሻራ

ኢትዮጵያ የታደገችዉ የሰዉ ልጆች አሻራ

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ – መፅሐፈ ሔኖክ የሰዉ ልጆች በጥንት ዘመን ከፃፉአቸው መፃህፍት አንዱ ሲሆን የኖህ ቅድመ አያት በሆነዉ በሄኖክ በእብራይስጥ ቋንቋ እንደተፃፈ ይታመናል። በሔኖክ እንደተፃፈ የሚነገረዉ ይህ መጽሃፍ ከአለም ላይ ከ 2000 አመታት በላይ በእብራይስጥም ይሁን በሌሎች ቋንቋዎች የነበሩት ቅጂዎቹ በሙሉ ጠፍተዉ ወይም እነዲጠፉ ተደርገዉ ስለነበር የሰዉ ልጅ የዚህን ታላቅ ስራ ዱካዉን ማግኘት ሳይችል ቆይቶ […]

Continue Reading