ለ600 ሺህ ሰዎች የስራ ዕድር ልፍጠር ብል የሚሰማኝ አጣሁ

ለ600 ሺህ ሰዎች የስራ ዕድር ልፍጠር ብል የሚሰማኝ አጣሁ

News

Notice: class-oembed.php is deprecated since version 5.3.0! Use wp-includes/class-wp-oembed.php instead. in /home/newbusin/public_html/wp-includes/functions.php on line 4719

ታዋቂው የፊልም ጥበብ ባለሙያ ደሳለኝ ሀይሉ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ወጣቶች የስራ ዕድል የምፈጥርበትን ፕሮጀክት ለመንግስት ባቀረብ የሚሰማኝ አጣሁ ይላል፡፡

በየቀበሌውና በየወረዳው የሚገኙ የስብሰባ አዳራሾች ወደ ሲኒማ ቤቶች ቢቀየሩ ለብዙ መቶ ሸህ ስራ ፈላጊ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ሊፈጥር እንደሚችሉ ደሳለኝ ይናገራል፡፡
ከሥራ እድል ፈጠራ በተጨማሪም የሀገሪቱ የፊልም ኢንዱሰትሪ እንደሚያድግ የፊልም ማሳይ ቦታዎች መበራከት አስተዋፅኦ እንዳለው የሚናገርው ደሳለኝ፣ መንግስት አዲሱ የኢትዮጵያ የፊልም ፖሊሲ ወደ ስራ እንዲገባ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡