በሽ ገበያ ምርቶቹን በየቤቱ ሊያደርስ ነዉ

Spread the love

በሽ ገበያ የተባለዉ የኢስት አፍሪከ ሆልዲንግስ ኩባንያ ተደራሽነቱን በማስፋት በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ሸማቾች ቨቀጦችን በያሉበት ማድረስ የሚያስችለዉን የኢንተርኔት ግብይትና (ኢኮሜርስ) ሸቀጦችን የማጓጓዝ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ::

የድርጅቱ ዋና ስራአሰኪያጅ ለኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ከሆነ በሸ ገበያ በጥቂት ዐመታት ዉስጥ በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የኢኮሜርስ ለመሆን ራዕይ ሰንቆ በመንቀሳቀስ ላይ ይገነኛል::

ከዚህ በተጨማሪ በሽ ገበያ በአካል ሠዎች ተገኝተዉ አስቤዛና ሌሎች ቀጦችን የሚሸምቱበትን መደብሮች ቁጥር ወደ 25 ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የተናገሩት አቶ ፍፁም ከነዚህ ዉሰጥ የተወሠኑት እንደ ባህር ዳርና ሀዋሳ ባሉ ከተሞችና በኬንያና ሩዋንዳ በመሳሰሉት የሚከፈቱ እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል::
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=7WLsJXwpuyE[/embedyt]