በቡራዩ ግጭት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊየን ብር ተገኝቷል

በቡራዩ ግጭት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊየን ብር ተገኝቷል

የኦሮሚያ ክልል ኮሙዪኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በሰጡት መግለጫ፥ ችግሩን በመፍጠር ህዝብን ለአደጋ በማጋለጥ የፖለቲካ አላማቸውን ከግብ ለማድረስ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ከአዲስ አበባ ጀምሮ የተንቀሳቀሱ ካላት መኖራቸውን አስታውቀዋል።

Read More...
አዲስ አበባ ለምን ደመቀች? ዶክተር ብርሀኑስ ይህ ይገባዋል??

አዲስ አበባ ለምን ደመቀች? ዶክተር ብርሀኑስ ይህ ይገባዋል??

በመላኩ ብርሀኑ – ከሰኞ ጀምሮ ዛሬ ድረስ አዲስ አበባ በአረንጓዴ ቢጫና ቀይ ባንዲራ ደምቃለች። በትራፊክ መብራት ላይ መነፅርና ቦሎ መለጠፊያ ያዞሩ የነበሩ ሁላ አሁን ዘንግ ላይ የታሰረ ባንዲራ መሸጥ ጀምረዋል።ታክሲዎችም ይህንኑ ባንዲራ ሰቅለው ነው ሲዞሩ የሚታዩት።

Read More...
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ ገለፀ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ ገለፀ

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ሃላፊ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ የምርመራ ውጤቱ እንደሚያመላክት ፖሊስ ገለፀ። ፖሊስ የኢንጂነር ስመኘውን አሟሟት በተመለከተ በሰጠው መግለጫ፥ ኢንጅነር ስመኘው ራሳቸውን ማጥፋታቸውን የተደረገው የምርመራ ውጤት ያመላክታል ብሏል።

Read More...
ጎበዝ ሌቦች እየተጫወቱብን ነው!!

ጎበዝ ሌቦች እየተጫወቱብን ነው!!

በመላኩ ብርሃኑ – ይቺ ሃገር ሜጋ ፕሮጀክት ‘አይውጣልሽ’ ተብላ የተረገመች ይመስል ፕሮጀክቶቻችን በሙሉ ሳንካ ኣላጣቸው ብሏል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአምስት አመት ይጠናቀቃል ቢባልም ይኸው ዛሬ ድረስ በኤሊ ጉዞ እያዘገመ ይገኛል።

Read More...
ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦች በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦች በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ የገቡ 1 ሺህ 51 ሽጉጦችንና በርካታ ጥይቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተደራጁና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክተር ኮማንደር ከተማ ደባልቄ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት የጦር መሳሪያዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በህብረተሰቡ ጥቆማ ነው።

Read More...