ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦች በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦች በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ የገቡ 1 ሺህ 51 ሽጉጦችንና በርካታ ጥይቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተደራጁና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክተር ኮማንደር ከተማ ደባልቄ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት የጦር መሳሪያዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በህብረተሰቡ ጥቆማ ነው።

Read More...