በ2010 ከኤሌክትሪክ ኃይል 82 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

በ2010 ከኤሌክትሪክ ኃይል 82 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

በ2010 በጀት ዓመት ለሱዳንና ጅቡቲ ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ኃይል 81 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ። የውሃ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በበጀት አመቱ ለሁለቱ ሃገራት 1 ነጥብ 512 ቢሊየን ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በመሸጥ 86 ነጥብ 62 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ ሰርቷል።

Continue Reading